ስቲሊ አር ኤም አይ ኃ.የተ.የግ.ማ (Steely RMI PLC) የኢትዮጵያ የጥራት ሽልማት ገምጋሚ ቡድንን ተቀብሏል
ስቲሊ አር ኤም አይ ኃ.የተ.የግ.ማ (Steely RMI PLC) የኢትዮጵያ ብሔራዊ የጥራት ሽልማት ገምጋሚ ቡድንን ተቀብሏል
ስቲሊ አር ኤም አይ ኃ.የተ.የግ.ማ የ13ኛው የኢትዮጵያ ብሔራዊ የጥራት ሽልማት የመስክ ላይ ግምገማ አካል የሆነውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ የጥራት ሽልማት ድርጅት ገምጋሚ ቡድንን በክብር ተቀብሏል።
